Ethiopia
ኢትዮጵያ
አምስተኛ የዓለም አቀፍ የ 2024 የእፅዋት ቀን አስደማሚነት (FoPD 2024) በአውሮፓ የእፅዋት ሳይንስ ድርጅት (European Plant Science Organisation (EPSO) ጠባቂነት ስር ሆኖ በመላው የዓለም ዙሪያ ይከፈታል፡፡
የዚህ ተግባር አላማም በተቻለ መጠን በመላው ዓለም ዙሪያ በእፅዋት የሚደመሙና የእፅዋት ሳይንስ ለግብርናና የአልሚ ምግብን በዘላቂነት ለማምረት እንዲሁም ለሆርቲካለቸር፤ለደን እና ከእፅዋት ተዋጽኦ ሆነው ምግብ ነክ ያልሆኑ ለአብነትም እንደ ወረቀት፤ ጣውላ፤ ኬሚካሎች፤ ሀይልና መድሀኒቶችን የመሳሰሉ ምርቶችን ለማምረት ያለውን አስፈላጊነት በተመለከተ የሚረዱ እና የሚደነቁ ሰዎችን ማገኘት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም እጽዋት በአከባቢ ጥበቃ ያላቸው ሚናም ዋና መልአክት ይሆናል፡፡
ሁሉም ሰው በዚህ ተነሳሽነት እንዲካፈል ተጋበዟል!
During May 18th, 2026, Hawassa University invites and celebrated the events through visiting plant growing at lath house, plant research sites and activities have been done at molecular and photobiology laboratories together with primary school and 4th year graduating Horticultural BSc students. These activities aim to plant a seed in the minds of young generation and communities both locally and worldwide about the immense importance of plant science, both now and in the future, for social, environmental, and economic development.